Canale
Aggiornato: 2026-07-28
🌺₂₁ .... ሐምሌ 21 [፳፩] ✞ ቅዱስ ዑራኤል ✞ ➛[ለቅዱስ ዕዝራ ጽዋዓ ልቡና ያጠጣበት] በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።🕊 ፩) ደብረ ጽጌ ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን ልዩ ስም፦ ቦሌ ክ/ከ ካዛንቺስ ፪) ሐመረወርቅ ቅድስት ማር…
🌺₁₉ .... ሐምሌ 19 [፲፱] ✞ ቅዱስ ገብርኤል ✞ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።🕊 ፩) ደብረ ምጥማቅ ቅዱስ ፊልጶስ ካቴድራል ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ አጠና ተራ ፪) ድልበር መካነ ጎልጎታ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ልዩ ስም፦ …
🌺₉ .... ሐምሌ 9 [፱] ✞ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ✞ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በዚህ አብያተክርስቲያን በዓለ ንግሱ ይከበራል።🕊 ፩)➝ ምስራቀ ፀሐይ ቀበና መድኃኔዓለም ካቴድራል ልዩ ስም፦ አራዳ /ክ/ከ ቀበና በዓለ ንግሱ ይከበራል። [ ልዑል እግዚአብሔር ] በፍቅር፣ በ…
🌺₈ .... ሐምሌ 8 [፰] ✞ አቡነ ኪሮስ ✞ ➞ [ ዕረፍታቸው ] በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።🕊 ፩) በቶታል ፈለገ ሕይወት ቅድስት ኪዳነምሕረት እና መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ፪)…
Nessun annuncio ancora indicizzato.
Questo canale è stato aggiunto al monitoraggio, ma non sono ancora emerse impressioni sponsorizzate. Iscriviti sotto — ti avviseremo al primo hit.
Monitorato dal 2026-06-19 · primo controllo annunci in coda
🌺₇ .... ሐምሌ 7 [፯] ✞ ቅድስት ሥላሴ ✞ ➞ [ በአብርሃም ቤት የተገኙበት ] በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።🕊 ፩)➝ ኮልፌ ደብረ ብርሀን ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ ዊንጌት ጠሮ አራት መንታ ፪)➝ ደ…
🌺₅ .... ሐምሌ 5 [፭] ✞ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ✞ ➞ [ ሰማዕትነት የተቀበሉበት ] በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።🕊 ፩) አስኮ መካነ ሕይወት ቅዱስ አማኑኤል እና አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ አ…
🌺₃ ....ሐምሌ 3 [፫] ✞ አባ ሊባኖስ ✞ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በዚህ አብያተክርስትያን በዓለ ንግሱ ይከበራል።🕊 ➞ አያት ጣፎ መካነ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አድራሻ፦ የካ ክ/ከ አያት 2 ኮንዶሚንየም በዓለ ንግሱ ይከበራል። [ልዑል እግዚአብሔር ] በፍቅር፣…
☦️₃₀....ሰኔ 30 [፴] ✞ ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ✞ ➞ ( ልደት ) በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት በእነዚህ አብያተክርስትያናት በዓለ ንግሱ ይከበራል።🕊 ፩) ኮልፌ ደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ልዩ ስም፦ ኮ/ቀ/ክ/ከ ዊንጌት ጠሮ አራት መንታ ፪) ገዳመ ኢየሱስ ልዩ …
ይህ ቻናል በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በአዲስ አበባ አህጉረ ስብከት ስር በሚገኙ አብያተ ክርስትያናት ውስጥ የሚከበሩ ዓመታዊ የንግሥ በዓላትን የሚገልፅ ነው። ሐሳብ አስተያየት ጥቆማ ካልዎት ያድርሱን @naolviva 🍁