Canale
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮዎችን እንማማራለን። ለጥያቄና ለአስተያየት @yehuala45 ለመፅሐፍ ቅዱስ ትርጓሜ @yhfa1 የሐመረ ኖኅ ግሩፕን ለመቀላቀል @yhfa2
Aggiornato: 2026-08-22
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘም…
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
ራእይ 1 6: መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን።
2ኛ ጴጥሮስ 16:የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ። 17: ከገናናው ክብር፡— “በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፡” የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስ…
#ወደ_ሮሜ_ሰዎች ምዕራፍ 15 ክፍል 67 ሮሜ 15 1: እኛም ኃይለኞች የሆንን የደካሞችን ድካም እንድንሸከም ራሳችንንም ደስ እንዳናሰኝ ይገባናል። 2: እያንዳንዳችን እንድናንጸው እርሱን ለመጥቀም ባልንጀራችንን ደስ እናሰኝ። የተወደደው ሐዋርያ እኛ ኃይለኞች(በወቅቱ የነበሩ ከአይሁድነት…
Post multimediale
ከፊታችን ሰኞ 11/12/2018ዓ.ም ጀምሮ የሮሜ መልእክት ማብራሪያችን ይቀጥላል ። @eotchntc
Come AvaTrade gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come Exness gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come FP Markets gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Come IC Markets gestisce campagne sponsorizzate su Telegram nel 2026 — formati creativi, strategia regionale e ciò che rivela l'archivio tgadsspy su questo broker forex.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.