Canale
Aggiornato: 2026-07-26
"የአርባብ አለቃ" የአርባብ አለቃ ቅዱስ ገብርኤል አብሳሪ ትስብዕቱ ለቀዳሚ ቃል ምሕረት አሰጠን ከአምላክ ከልዑል በሦስቱ ሰማያት በመላእክት ከተማ ሳጥናኤል ተነሥቶ ክህደትን ሲያሰማ ጽኑ ብለህ ያቆምክ መላዕክትን በዕምነት እኛንም አድነን አጽናን በሃይማኖት አዝ.. ቂርቆስ ኢየሉጣን ከመ…
ሐምሌ ፲፱ ቅዱስ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተልኮ ለቅዱስ ቂርቆስና ለቅድስት ኢየሉጣ ተራዳኢ የሆነበት ታላቅ ቀን ቅድስት ኢየሉጣ በሮም ግዛት በሚገኝ አንጌቤን በሚባል አገር በፈሪሃ እግዚአብሔር፣ በክርስትና ሃይማኖት እና በበጎ ምግባር ጸንታ ትኖር የነበረች ደግ ሴት ናት፡፡ በሥርዓ…
መጽሐፉን በpdf ከፈለጋችሁ👇 https://t.me/Ethiopian_Orthodox_file/160?single
ምናአልባት ልዩነት የሚኖረው በእኛ የመንፈሳዊ ሕይወት ላይ ነው።እዚህ አገር ቤት እያሉ መንፈሳዊ ሕይወታቸውን ጠብቀው ሲጓዙ የነበሩ ከአገር ከወጡ በኋላ መንፈሳዊነቱን ሊተውት ይችሉ ይሆናል፡፡ ይህ ደግሞ ትክክል አይደለም። የክርስቲያን መንፈሳዊ ሕይወቱ በጊዜና በቦታ አይወስንምና። ክርስ…
Come Chance — operatore ceco di scommesse e lotterie acquisito da Allwyn nel 2022 — fa pubblicità su Telegram. Dinamica con Sazka, posizionamento di valore, contesto contro Fortuna e Tipsport.
Come Fortuna — marchio ceco di scommesse fondato nel 1990, oggi parte di Fortbet Holdings — fa pubblicità su Telegram. Strategia, gancio sulle quote, footprint CEE, posizionamento contro Sazka, Tipsport, Chance.
Come Tipsport — sportsbook ceco privato fondato nel 1991 — fa pubblicità su Telegram. Ganci su calcio e hockey, community tipster, posizionamento contro Sazka, Fortuna, Chance.
Analisi approfondita della pubblicita di giochi d'azzardo su Telegram — la terza piu grande verticale. 120+ creativi indicizzati: casino slot, scommesse sportive, operatori licenziati vs mercato grigio in 12 geo, con focus sulla regolamentazione ADM italiana.
Bandiere — le regioni che abbiamo chiesto al nostro pool di osservatori mentre registravamo questo annuncio in questo canale. È un'etichetta sulla nostra richiesta, non un luogo di visione confermato: se nel Paese richiesto non c'è un account disponibile, il pool ne sostituisce un altro in silenzio e non lo dichiara. Non è nemmeno il Paese di targeting dell'inserzionista. Dal {date} non chiediamo più la regione, quindi le creatività più recenti non hanno bandiere. Il Paese principale del canale (per la sua lingua) è evidenziato in blu; le regioni sotto il 5% sono raggruppate in +N.
ከዚህ አንፃር ሥራዎ ለመንፈሳዊ ሕይወት መድከም ተጠያቂ ሊሆን አይችልም።ለመሆኑ እርስዎ በመንፈሳዊ ሕይወቴ ደክሜአለሁ ሲሉ ምን ማለትዎ ነው? ጠዋትም፣ ማታም ቤተ ክርስቲያን አለመመላለስዎን? ብዙ ትርፍ ጊዜ አግኝተው ሰ/ት/ቤት አለማገልገልዎን? ጠዋት ለኪዳን፣ ማታ ለሠርክ ጸሎት ቤተ ክ…
"ምሥጢሬን ላካፍላችሁ " ምዕራፍ ፬ ክፍል ፬ .......................................................... ክርስቲያናዊ ኑሮ 20. ደም መለገስ ይፈቀዳል? ጥያቄ፦ በወቅቱ የአገራችን ጉዳይ ላይ ስንወያይ “ደም መለገስ" የሚለው አሳብ ተነሥቶ በቤተ ክርስቲ…
ስለዚህም የሌሎችን በመንጠቅ በኃጢአት ከሚገኝ ሀብት ውጪ የምናገኘው ሁሉ እግዚአብሔር የሚደሰትበት ብዙ ጽድቅ ሊሠራበት የሚችል በመሆኑ ራሳችንን ማስጨነቅ አይኖርብንም።ወንድማችን ኃ/ማርያምም ይህንኑ እንዲገነዘቡ ያስፈልጋል አንላለን፡፡ 18.ክርስቲያን ካራቲስት መሆን አይችልም ? ጥያቄ፦…
15.በወር አበባ ጊዜ መጸለይ ይቻላል? ጥያቄ፦ በተለያዩ ሰዎች የተለያየ መልስ ስለምንሰማ ትክለኛውን ግለጹልኝ። አንዳንዶች ሴት ልጅ በወር አበባዋ ጊዜ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ መግባት ብቻ እንደማትችል ሲናገር አንዳንዶች ደግሞ የጸሎት መጻሕፍት መያዝም ሆነ ጸሎት መጸለይ፣ መስቀል መሳለም…

በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታል፡፡ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @ethiopian_orthodox_bot Buy ads: https://telega.io/c/Ethiopian_Orthodox