Canale
እንኳን ደና መጡ ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን! FOR ANY PROMOTION 📩 @gokazi_admin
Aggiornato: 2026-07-14
የአለም ጤና ድርጅት ሀገራት በሲጋራ፣ አልኮል እና የስኳር መጠጦች ላይ ጭማሪ እንዲያደርጉ ጠየቀ። ድርጅቱ በምርቶቹ ላይ የሚደረገው የታክስ ጭማሪ የ50 ሚሊየን ሰዎችን ህይወት ያድናል ብሏል። የአለም ጤና ድርጅት በ2035 ሀገራት በሲጋራ፣ አልኮል እና የስኳር መጠጦች ላይ የሚጥሉትን ታ…
ራሺያ ግዙፏን የማዕድን ስፍራ ተቆጣጠረች። በአውሮፓ ግዙፍ የሆነውን የሊቲየም ክምችት የሚገኝበትን ስፍራ በዶንባስክ ግዛት የሩሲያ ጦር ተቆጣጥሯል ። ወደ ፊት እየገሰገሰ የሚገኘው ጦሩ 74 ከመቶ የዶምባስክን ግዛት መቆጣጠር ችሏል ። ሼቭሼንኮ የተባለው ስራ በራሽያ ቁጥጥር ስር መዋሉ አ…
2018 የበጀት ዓመት የኢኮኖሚ እድገት 7.1 በመቶ እንደሚሆን የአለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት/IMF ገመተ። በተመሳሳይ የዋጋ ግሽበቱ በ2017 በጀት አመት መጨረሻ ይሆናል ካለው 16.6 በመቶ በ2018 ወደ 12 በመቶ እንደሚወርድ ነው የተነበየው። የመንግስት ትንበያ እንደሚያሳየው በ2…
የሊቨርፑሉ አጥቂ ዲዮጎ ጆታ በስፔን በመኪና አደጋ ህይወቱ አለፈ የሊቨርፑሉ አጥቂ ዲዮጎ ጆታ ከወንድሙ አንድሬ ጋር በስፔን በደረሰበት አሰቃቂ የመኪና አደጋ ህይወቱ አልፏል። ምንጭ:[Marca] እና [goal.com] Sayefuz
Bandiere — paesi in cui la nostra rete di osservatori su Telegram ha registrato la comparsa di questo annuncio in questo canale. Non è il paese di targeting dell'inserzionista: Telegram mostra gli annunci sponsorizzati in tutto il mondo, e noi annotiamo soltanto dove l'annuncio è apparso nel feed. Il paese principale del canale (in base alla sua lingua) è evidenziato in blu; le comparse rare (meno del 5%) sono raggruppate in «+N».
" ተማሪዎች ውጤታቸውን በ https://aa6.ministry.et/#/result ወይም በ @emacs_ministry_result_qmt_bot ላይ መመልከት ይችላሉ " - ትምህርት ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ የ2017 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 95 % ያህሉ …
በመዲናዋ በ7 ሚሊየን ብር ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የኢንዱስትሪ መንደር። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በ7 ቢሊየን ብር ወጪ ግንባታው እየተጠናቀቀ የሚገኘውን የኢንዱስትሪ መንደር ለአገልግሎት ለማብቃት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ፡፡ ከንቲባ አዳነች በአዲስ አበባ ከተማ በ…
5 ሚሊዩን ዶላር ያገኘው ኢትዮጵያዊው ስራ ፈጣሪ ። ቤተር አውት የተሰኘው ስታርትአፕ በአበልፃጊዎች ምርጡ የማረጋገጨ መሳሪያ እየተባለ እንደሚገኝ ተገልፃል። ነጻ መተግበሪያ የሚጠቀመው ሶፍትዌር አበልፃጊዎች የተጠቃሚዎች ማረጋገጫ የሚያስተዳድሩበትን መንገድ በማቅለሉ ተወዳጅ ሆኗል። ባለፈ…
👉🏾በመዲናዋ የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ይፋ ሆነ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአጠቃላይ ካውንስል አባላት የ2017 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የማለፊያ ውጤት 50% እንዲሆን በዛሬው እለት ወስነዋል። የፈተናው ውጤትም ይፋ ተደርጓል። በአዲሱ ስ…