Canale
Aggiornato: 2026-07-04
Nessun annuncio ancora indicizzato.
Questo canale è stato aggiunto al monitoraggio, ma non sono ancora emerse impressioni sponsorizzate. Iscriviti sotto — ti avviseremo al primo hit.
Monitorato dal 2026-06-20 · primo controllo annunci in coda
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን መሰረት የእምነት ተቋማትን ይመዘግባል። በዚህም መሰረት የኢትዮጵያ ማኅደረ መለኮት ቤተ ክርስቲያን በመዝገብ ቁጥር 01928 በካውንስሉ የተመዘገበ የእምነት ተቋም ነው። የኢትዮጵያ ማኅደረ መለኮት ቤተ ክርስቲያን ያለችው የእግዚአብሔርን መንግስት ሥራ ለመስራት ሲሆን፤ ይኸውም በኢየሱስ ክርስቶስ የተገለጠውን የእግዚአብሔር በ