Canale
https://t.me/EthiotelecomChatBot
Aggiornato: 2026-07-08
🌐✨ የቀን በቀን ኢንተርኔት ጥቅል! ከመደበኛ ጥቅል ተጨማሪ የ25% ቅናሽ አላቸው። ❇️ 2 ጊ.ባ (በየዕለቱ 512 ሜ.ባ) 90 ብር ❇️ 6 ጊ.ባ (በየዕለቱ 1 ጊ.ባ) 170 ብር ❇️ 28 ጊ.ባ (በየዕለቱ 1 ጊ.ባ) 850 ብር አንድ ጊዜ ብቻ በመግዛት፣ በየዕለቱ የመረጡትን የዳታ …
የጥንቃቄ መልእክት! 🔐 "የቴሌብር አካውንታችሁን ከፋይዳ ጋር እናስተሳስራለን!" በማለት ለሚደውሉ አጭበርባሪዎች የአንድ ጊዜ ማረጋገጫ ቁጥር (OTP) አያጋሩ! 📞 የማጭበርበር ድርጊቶች ሲያጋጥሙ ጥቆማዎን ወደ 9090 በአጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩልን። #CyberSecurity #Et…
የፔፕሲ ሜዳ ትኬት በቴሌብር! የአርሰናል እና ፒኤስጂ የሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታን በፔፕሲ ሜዳ ለመታደም የሚያስችለንን ትኬት በቴሌብር እንቁረጥ! ነገ ግንቦት 22 በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ፔፕሲ ሜዳ የሚያዘጋጀው የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ከልዩ መዝናኛ …
🪪 የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት በአቅራቢያዎ!! ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሒደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ በማዘዝ በቅርብ የተጀመሩ አዳዲስ 58 የመረከቢያ ቦታዎች ጨምሮ አቅራቢያዎ …
Bandiere — paesi in cui la nostra rete di osservatori su Telegram ha registrato la comparsa di questo annuncio in questo canale. Non è il paese di targeting dell'inserzionista: Telegram mostra gli annunci sponsorizzati in tutto il mondo, e noi annotiamo soltanto dove l'annuncio è apparso nel feed. Il paese principale del canale (in base alla sua lingua) è evidenziato in blu; le comparse rare (meno del 5%) sono raggruppate in «+N».
በቴሌብር ሐዋላ ይቀበሉ፤ እስከ 400 ሺህ ብር ይሸለሙ! የአረፋን በዓል ምክንያት በማድረግ፣ ከባህር ማዶ ለሚላክ ገንዘብ በቴሌብር ሲቀበሉ ተጨማሪ 11% እና ልዩ ልዩ ስጦታዎችን ያገኛሉ። በተጨማሪም 300 ዶላር እና ከዚያ በላይ ሲቀበሉ:- 🛋 አረቢያን መጅሊስ 💻 ላፕቶፕ 📲 ስማር…
የሻምፒዮንስ ሊግ ፍጻሜ መግቢያ ትኬት አለን! በግዮን ሆቴል የሚካሄደውን የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ፍጻሜ ጨዋታ መግቢያ ትኬቶችን በቴሌብር በመግዛት ለግንቦት 22/2018 ዓ.ም ደማቅ ምሽት ቦታዎን አሁኑኑ ያስይዙ። ❇️ VIP፡ 5000 ብር ❇️ መደበኛ፡ 1000 ብር ብቻ ቴሌብር ሱፐርአ…
የዶኖ ፌስቲቫል ትኬቶችን በቴሌብር! የዶኖ ኢንተርናሽናል ጄላቶ ፌስቲቫል ትኬቶችን በቀላሉ በቴሌብር መግዛት እንችላለን። ከግንቦት 21 እስከ 23 ፣ 2018 ዓ.ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል የሚዘጋጀው የዶኖ ኢንተርናሽናል ጄላቶ ፌስቲቫል ትኬቶችን ለአንድ ሰው በ200፣ የ…
🎁 የአረፋ ጥቅል! በልዩ ቅናሽ ያቀረብናቸውን የኢድ አል-አድሃ የሞባይል ጥቅሎች በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል ወይም በአርዲ ቻትቦት ለራስዎ ይግዙ፤ በስጦታም ለወዳጅ ዘመድዎ ያበርክቱ። 👉 በቴሌብር https://onelink.to/telebirr ሲገዙ ተጨማሪ 30% ስጦታ ያገኛሉ! ⏳ እ…