Canale
Aggiornato: 2026-07-31
እነሆ የዓለምን ኃጢአት እነሆ የዓለምን ኃጢዓት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ እግዚአብሔር ወልድ እርሱን ስሙት እርሱን እዩት ፍቅር ነውና ፍጹም ሕይወት ይስሐቅ ሆይ ይሄው መስዋዕቱ ነጩ በግ ክርስቶስ ትሁቱ በጀርባው እትራት በእጆቹ ችንካር ፍቅር ስጋ ለብሶ አድሯል ከእኛ ጋር አዝ ቀያ…
ያላንተ ክብር የለኝም ያለንተ ክብር የለኝም ላምልክህ ለዘላለም ተባረክ ቸር ጌታየ ምንጭ ነህ ለደስታየ የልቤን ጥማት ተካህ በሙላት ላክብር ስምህን ላውራ ዝናህን ሞገስ ገንዘቤ ሀር ሸማየ አፍሯል ከሳሼ አንተን ለብሼ ተባረክ ውዴ እውነት መንገዴ/2/ አዝ ልውጣ ማልጄ ተከፍቶ ደጄ ወደ ና…
ብሩክ ስምህን እጠራዋለሁ ብሩክ ስምህን እጠራዋለሁ ኢየሱስ እያልኩ እዘምራለሁ አይነጋልኝም ሳላወድስህ ይናፍቀኛል ጌታዬ ስምህ ትዝታዬ ነህ ሌት ከማለዳ ኢየሱስ ጌጤ ያንገቴ ማርዳ በእኩለ ለሊት ልቤ ዘለለ እግሬ ነጎደ አንተን እያለ/2/ አዝ ከተራራው ላይ ዘለለ ፍቅርህ መልስ ልትሰጠኝ በ…
ለተክለ ሀይማኖት የተዘመሩ መዝሙሮች ከፈለጉ ሊንኩ ጠቅ ያርጉት 👉 https://t.me/Yemezmurgetem/176972?single
Nessun annuncio ancora indicizzato.
Questo canale è stato aggiunto al monitoraggio, ma non sono ancora emerse impressioni sponsorizzate. Iscriviti sotto — ti avviseremo al primo hit.
Monitorato dal 2026-07-27 · primo controllo annunci in coda
ወር በገባ በ24 አቡነ ተክለ ሃይማኖት ናቸው ወር ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ይሰውረን ተክለ ሃይማኖት ፀሐይ ነፍሴን አደራ በሰማይ"የፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ጥበቃ አይለየን ።🙏❤
መንፈሳዊ ፊልም=የክፍለ ዘመናች እማሆይ ቅድስት ኄራኒ አስደናቂ ሕይወት ክፍል 2 ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች •➢ ሼር // SHARE 👇👇👇 @yemezmur_getimoche @yemezmur_getimoche @yemezmur_getimoche
ፅላተ ሙሴ
ድንግል ማርያም ብዬ ድንግል ማርያም ብዬ ስማጸን በስምሽ (፪) በቅድመ እግዚአብሔር ልመናዬን አድርሽ (፪) እኔ ደካማ ነኝ ኃጢአቴ የበዛ እኔ ጎስቋላ ነኝ በደሌ የበዛ ጊዜዬን ያባከንኩ በዋዛ ፈዛዛ ጊዜዬን ያሳለፍኩ በከንቱ በዋዛ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► እመብርሃን ስልሽ ፈጥነሽ ድረሽልኝ…
ገና እንዘምራለን እንደ መላእክቱ ብርሃንን ለብሰን ገና እንዘምራለን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርሰቲያን አሰተምሮ ና ሰርአት የጠበቁ ✥👉መንፈሳዊ ትምህርቶች ✥👉መንፈሳዊ መዝሙሮች ✥👉መንፈሳዊ ንግሰ እናሳዉቃለን ✥👉መንፈሳዊ ምክር ነክ ፁሁፍ ✥👉መንፈሳዊ ታሪኮች