Canale
Aggiornato: 2026-07-25
📌 ክፍል 5፦ ሽያጭ (Sales)—ሰዎች እንዲገዙህ እንዴት ታደርጋለህ? ብዙ ሰዎች "ማርኬቲንግ" እና "ሽያጭ" አንድ ይመስላቸዋል። ነገር ግን ልዩነት አላቸው። ማርኬቲንግ ሰዎችን ወደ ደጃፋችሁ ያመጣል፤ ሽያጭ (Sales) ደግሞ በሩን ከፍተው እንዲገቡና ቦርሳቸውን እንዲከፍቱ ያደርጋል…
📌 ክፍል 4፦ ማስተዋወቅ (Marketing)—ሰዎች ስለ እናንተ ለምን ግድ ይላቸዋል? ብዙ ጊዜ ሰዎች ማስተዋወቅ (Marketing) ሲባል።.. ዝም ብሎ ስለ ምርቱ ጥራት መጮህ ወይም "ኑ ግዙኝ" ብሎ መለመን ይመስላቸዋል። ነገር ግን እውነተኛ ማስተዋወቅ ደንበኛውን ማሳደድ ሳይሆን፣ ደ…
📌 ክፍል 3፦ ሀሳብን ወደ ገበያ ማውጣት (MVP እና የመጀመሪያው ደንበኛ) ብዙ ጊዜ ሰዎች ትልቅ የቢዝነስ ሀሳብ ሲኖራቸው ወይም አንድን ችግር ለመፍታት ሲነሱ፣ ገና ሳይጀምሩ ብዙ ወጪ ያወጣሉ፣ ትልቅ ቢሮ ይከራያሉ፣ ወይም ውስብስብ የሆነ ሲስተም ለመሥራት ወራትን ያጠፋሉ። ነገር ግን…
Post multimediale
መልካም ልደት! The Most Hopeful and Beautifull CEO; How She Manages Aser Production🙌 ከሆነ ቦታ ተነስቶ የሆነ መዳረሻ ያለው ተሮጦ ተሮጦ በሆነ ቅጽበት በሆነ ሰዓት በቃህ/ሽ! የሚባልበት ነገር ግን ይህ "በቃሽ/በህ" የሚለው ቃል ሁለት ነገር …
Bandiere — paesi in cui la nostra rete di osservatori su Telegram ha registrato la comparsa di questo annuncio in questo canale. Non è il paese di targeting dell'inserzionista: Telegram mostra gli annunci sponsorizzati in tutto il mondo, e noi annotiamo soltanto dove l'annuncio è apparso nel feed. Il paese principale del canale (in base alla sua lingua) è evidenziato in blu; le comparse rare (meno del 5%) sono raggruppate in «+N».
💡 ሀሳብን ወደ እውነተኛ ቢዝነስ የመቀየሪያ 3 ደረጃዎች፦ 1. ችግርን መለየት (Identify the Problem)፦ በአካባቢያችን ሰዎች ምን ይቸገራሉ? ምን ያስለቅሳቸዋል? ምንስ ጊዜያቸውን ያባክናል? 2. ሰዎችን ማዳመጥ (Listen to Customers)፦ እኛ ችግር ነው ብለ…
📌 ክፍል 2፦ የቢዝነስ መነሻ—"ችግር" ወይስ "ሀሳብ"? ብዙ ሰዎች ቢዝነስ ለመጀመር ሲያስቡ መጀመሪያ የሚፈልጉት "የቢዝነስ ሀሳብ" (Business Idea) ነው። "ምን ብሠራ ያተርፋል?" ብለው ያስባሉ። ነገር ግን በትልልቅ መጻሕፍትና በታዋቂ ባለሀብቶች ተሞክሮ የተረጋገጠው እው…
❓ ለመንገዳችን መነሻ ይሆን ዘንድ፦ እናንተ በአሁኑ ሰዓት በብዛት የምታዩት የቢዝነስ ችግር ምንድን ነው? (እሴት መፍጠር የምንችለው ችግሮችን ስናውቅ ነውና) ከታች ባሉት Reaction ምርጫችሁን አሳዩን፤ በቀጣይ ክፍል በዝርዝር እንገባበታለን፦ 🔥 - ሰዎች እንዴት ማስተዋወቅ (Mar…
💡 Your daily dose of tech, news & tips! From AI, crypto, mobile, gadgets, TikTok trends, to tech tutorials and content creation insights. _____________________________________ 🎨 Graphics & video content included! 🌐 Stay updated with the future of tech!