Canale
Aggiornato: 2026-07-17
የማይደክመው መምህር ክርስቶስ በምድር ላይ ለ33 ዓመታት ተመላልሶ በአፍም በኑሮም አስተማረ:: ከዚያም ነፍሱ ከሥጋው ስትለይ ወደ ሲኦል ወርዶ ለ33 ሰዓታት በወኅኒ ላሉ ሰላምን ሰበከላቸው:: ከትንሣኤው በኋላ ደግሞ ለአርባ ቀናት እየታየ የመንግሥቱን ነገር (ኪዳንን) አስተማረ:: ከዕር…
+ ረቢ ወዴት ትኖራለህ? + ከመጥምቁ ዮሐንስ ተማሪዎች መካከል ሁለቱ "የእግዚአብሔር በግ እነሆ" የሚለውን የመምህራቸውን ስብከት ሰምተው ጌታን ተከተሉት:: "ኢየሱስም ዘወር ብሎ ሲከተሉትም አይቶ፦ ምን ትፈልጋላችሁ? አላቸው። እነርሱም፦ ረቢ፥ ወዴት ትኖራለህ? አሉት፤ መጥታችሁ እዩ፡ …
+ የሚያምር እግር + በጸሎተ ሐሙስ ልብን የሚሰውር አንድ ነገር ተፈጽሞ አለፈ፡፡ ይህም ጌታችን የደቀ መዛሙርቱን እግር የማጠቡ ነገር ነው፡፡ የሰውን የቆሸሸ እግር እያሸ የሚያጥብ አምላክ ፣ የተማሪዎቹን እግር የሚያጥብ መምህር ፣ የባሪያዎቹን እግር የሚያጸዳ ጌታ ማየት እንዴት ያስጨን…
+ የሚሮጥ ዲያቆን + የዛሬ ሁለት ሺህ ዓመት ገደማ ነው:: አቧራማውን የጋዛ ምድረ በዳ በፈጣን ሩጫ እያቦነነ የሚከንፍ አንድ ወጣት ታየ:: ሩጫው የነፍስ አድን ሠራተኞች ዓይነት ፍጥነት ያለው ነበረ:: አንዲትን ነፍስ ሳታመልጠው ለማትረፍ እየከነፈ ነው:: የሚሮጠው ደግሞ በፍጥነት በሚ…
Bandiere — paesi in cui la nostra rete di osservatori su Telegram ha registrato la comparsa di questo annuncio in questo canale. Non è il paese di targeting dell'inserzionista: Telegram mostra gli annunci sponsorizzati in tutto il mondo, e noi annotiamo soltanto dove l'annuncio è apparso nel feed. Il paese principale del canale (in base alla sua lingua) è evidenziato in blu; le comparse rare (meno del 5%) sono raggruppate in «+N».
Post multimediale
ቅትለተ መነኮሳት ከዝቋላ ወደ ደቡብ አፍሪቃ አባ ተክለ ሃይማኖት (አባ ተክላ) ደቡብ አፍሪቃ ገጠር ውስጥ የሚያገለግሉ መነኩሴ ነበሩ:: ወላጆቻቸው ለኢትዮጵያዊው ጻድቅ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ምልጃቸውን በመማጸን ተስለው ስለወለዱአቸው ስማቸውን በጻድቁ ስም ሰይመዋቸዋል:: ከባለጸጋ ቤተሰ…
ምንኩስና የተጀመረው እንዴት ነበር? ከመጽሐፍ ቅዱሳዊ መነሻዎቹ ባሻገር የምንኩስናን ታሪክ ስናጠና በ4ኛው ክፍለ ዘመን እንደተጀመረ ይታወቃል:: ለሦስት መቶ ዓመታት በአሰቃቂው ዘመነ ሰማዕታት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መከራ ስትቀበል ክርስቲያኖችም በየቀኑ ሲገደሉ የነበረበት ዘመን ድንገት…
"ይህችን ዓመት ተወኝ!" ከዓመት እስከ ዓመት - ፍሬን ሳላፈራ - ደረቅ እንደሆንኩኝ በራድ ወይም ትኩስ - ሁለቱንም ሳልሆን - እንዲያው ለብ እንዳልኩኝ አለሁኝ በቤትህ - ለሙን መሬትህን - እያጎሳቆልኩኝ አውቃለሁ አምላኬ - ፍሬዬን ለመልቀም - እንዳመላለስኩህ ዛሬም ሳላፈራ - እሾህ…
ይህ ቻናል በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ፈቃድ ትምህርቶች የሚለቀቁበት ነው:: @deaconhenokhaile "ነገር ግን በክርስቶስ ሁልጊዜ ድል በመንሣቱ ለሚያዞረን በእኛም በየስፍራው ሁሉ የእውቀቱን ሽታ ለሚገልጥ ለአምላክ ምስጋና ይሁን" 2ኛ ቆሮ. 2:14